Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 13:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ኢየሩሳሌም ሰንፔር በሚባል ዕንቍ ትሠራለችና፥ ግድግዳዋ በመረግድና በከበረ ዕንቍ፥ አዳራሽዋና በሮችዋ በጠራ ወርቅ ይሠራሉና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ምክንያቱም ኢየሩሳሌም ለዘለዓለም ቤቱ ሆና እንደ አዲስ ትታነጻለችና፥ የአንቺን ክብር ለማየትና፥ የሰማዩን ንጉሥ ለማመሰገን፥ ከቤተሰቦቼ አንዱ እንኳ ቢቀር፥ ምንኛ ደስታ ነበር፤ የኢየሩሳሌም በሮች ከሰንፔርና ከኤመራልድ ይሠራሉ፥ ግንቦችሽም ከውድ ዐለቶች ይፈለፈላሉ፥ የኢየሩሳሌም ህንፃዎች ከወርቅ፥ ቅጥሮቻቸውም ከንጹህ ወርቅ ይሠራሉ፤ Ver Capítulo |