Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 13:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ስለ መከራህ የሚያዝኑ ሁሉ ብፁዓን ናቸው፤ ክብርህን ሁሉ አይተው በአንተ ደስ ይላቸዋልና፤ ለዘለዓለሙም ደስ ይላቸዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አንቺን የሚወዱ ሁሉ የተባረኩ ናቸው፥ በሰላምሽ የሚደሰቱ የተባረኩ ናቸው፥ በደረሰብሽ ቅጣት ሁሉ ስለ አንቺ የሚያዘኑ የተባረኩ ናቸው፤ እነርሱ በመጪዎቹ ቀኖች መባረክሽን አይተው በውስጥሽ ሆነው ይደሰታሉና። Ver Capítulo |