Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 13:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የሚጠሉህ ሁሉ የተረገሙ ናቸው፤ የሚወድዱህ ሁሉ ግን ለዘለዓለሙ የተባረኩ ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የሚያዋርዱሽ ሁሉ የተረገሙ ይሁኑ፥ የሚያጠፉሽ ሁሉ፥ ግንቦችሽን የሚያፈርሱ ሁሉ፥ ህንፃዎችሽን የሚያወድሙ፥ ቤቶችሽን የሚያቃጥሉ ሁሉ የተረገሙ ይሁኑ። መልሶ የሚገነባሽ ግን ለዘለዓለም የተባረኩ ይሁኑ። Ver Capítulo |