Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 13:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “ብዙ አሕዛብ ከሩቅ ወደ ፈጣሪ እግዚአብሔር ስም ይመጣሉ፤ ለሰማይ ንጉሥም እጅ መንሻን ያመጣሉ፥ ትውልድም ሁሉ ያመሰግኑሃል፤ ለስምህም ምስጋናን ያቀርባሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በምድር ሁሉ ላይ ደማቅ ብርሃን ያበራል፥ ለሰማዩ ንጉሥ በእጆቻቸው ሥጦታ ይዘው፥ ከሁሉም የምድር ዳርቻዎች፥ ብዙ መንግሥታት ከሩቅ ወደተቀደሰው ስምህ ይመጣሉ፥ ከትውልድ ወደ ትውልድ ደስታቸውን ያውጃሉ፥ የተመረጠችውም ስም ለመጪው ትውልድ ይኖራል። Ver Capítulo |