Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 13:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በበጎ ሥራ ለእግዚአብሔር ተገዢ፤ ባንቺም ዘንድ ድንኳኑ በደስታ እንድትሠራ የዘለዓለሙን ንጉሥ አመስግኚ፤ በዚያም ያሉ የተማረኩ ሰዎች ደስ ይላቸዋል። በዘለዓለማዊ ትውልድም ሁሉ የተጠሉ በአንቺ ምክንያት ይወደዳሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ቤተ መቅደሱ በውስጥሽ በደስታ እንዲሠራ፥ ለጌታ የሚገባውን ምስጋና አቅርቢለት፥ የዘመናትንም ንጉሥ ባርኪ፤ በውስጥሽ ያሉትን ስደተኞች እንዲያጽናና፥ በአንቺ ውስጥ ያሉ ያዘኑትን ሁሉ በመጭው ትውልድ ዘመን ሁሉ እንዲያፈቅራቸው። Ver Capítulo |