Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 13:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ጦቢትም የደስታ መጽሐፍን ጻፈ፤ እንዲህም አለ፥ “ለዘለዓለሙ ሕያው የሚሆን፥ መንግሥቱም ለዘለዓለሙ የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ጦቢትም እንዲህ አለ፦ “ለዘለዓለም የሚኖር እግዚአብሔር ይባረክ፥ መንግሥቱ በዘመናት ሁሉ ይኖራልና። Ver Capítulo |