Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 12:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ያንም መልአክ ጠርቶ እንዲህ አለው፥ “ከእናንተ ጋር ካመጣችሁት ሁሉ እኩሌታውን ይዘህ በደኅና ሂድ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጦብያም ጠራውና “ካመጣኸው ገንዘብ ሁሉ ግማሹን ውሰድና በሰላም ሂድ።” አለው። Ver Capítulo |