Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 12:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ጦብያም አባቱን እንዲህ አለው፥ “ያመጣሁትን የገንዘቤን እኩሌታ ስንኳ ብሰጠው የሚጐዳኝ የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጦብያም እንዲህ አለው “አባቴ ምን ያህል ልስጠው? ከእኔ ጋር አብሮ ይዞት ከመጣው ገንዘብ ሁሉ ግማሹን ብሰጠውም እንኳን ምንም አይጐዳኝም፥ Ver Capítulo |