Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 12:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “እነሆ፥ ነገሩን ሁሉ ከእናንተ አልሰውርም፤ የመንግሥትን ምሥጢር ሊሰውሩት የእግዚአብሔርን ሥራ ግን በክብር ሊገልጡት መልካም እንደ ሆነ እነግራችኋለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሁን እውነቱን ሁሉ እነግራችኋለሁ፥ ምንም አልደብቃችሁም፥ የንጉሥን ምስጢር ደብቆ መያዝ፥ የእግዚአብሔርን ሥራዎች ግን በግልጽ መናገር መልካም ነው ብዬ ነግሬአችኋለሁ። Ver Capítulo |