Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 12:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ ጦቢት ጦብያን ጠርቶ፥“ ልጄ ሆይ፥ ከአንተ ጋራ የሄደ የዚህን ሰው ደመወዙን እይለት፤ ዳግመኛም ትጨምርለት ዘንድ ይገባል” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የሰርጉ በዓል በተፈጸመ ጊዜ ጦቢት ልጁን ጦብያን ጠርቶ “ልጄ አብሮህ ለሄደው ሰው ደሞዙን ክፈለው፥ ሌላም ነገር ጨምርለት” አለው። Ver Capítulo |