Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 11:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ጦቢትም ወደ ደጅ ወጣ፤ ተሰነካከለም፤ ልጁም ሮጦ አባቱን አነሣው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሐና ሮጣ በልጇ አንገት ላይ ተጠምጥማ “ልጄ አየሁህ፥ ከእንግዲህ ወዲህ ግድ የለም ልሙት።” አለችው፤ ታለቅስም ጀመር። Ver Capítulo |