Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 11:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አኪአክሮስም መጣ፤ የወንድሙ ልጅ ነሳቦስም መጣ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ጦቢትም እግዚአብሔር እንደራራለትና ዐይኖቹን እንደ ከፈተለት በእነሱ ፊት ይናገር ነበር። በዚያን ጊዜ ጦቢት ከልጁ ከጦብያ ሚስት ከሣራ ጋር ተገናኘ፥ እንዲህም ብሎ ባረካት “ልጄ እንኳን ደኀና መጣሽ፥ ልጄ ወደኛ ያመጣሽ አምላክሽ የተባረከ ይሁን፥ አባትሽና እናትሽ የተባረኩ ይሁኑ፥ የእኔ ልጅ ጦብያም የተባረከ ይሁን፥ አንቺም ልጄ የተባረክሽ ሁኚ፥ በደስታና በበረከት ቤትሽ እንኳን በደኀና መጣሽ፥ ግቢ ልጄ።” በዚያን ቀን በነነዌ በሚኖሩ አይሁዳውያን መካከል ደስታ ሆነ። Ver Capítulo |