Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 11:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ጦቢት ግን በፊታቸው እግዚአብሔርን አመሰገነ፤ እግዚአብሔር ይቅር ብሎታልና። ጦቢትም ወደ ምራቱ ወደ ሣራ በደረሰ ጊዜ፥ “ልጄ! እንኳን በደኅና ገባሽ!” ብሎ መረቃት፤ ወደ እኛ ያመጣሽ እግዚአብሔርም ይመስገን፤ አባትሽንና እናትሽንም ይባርክ” አላት። በነነዌም ለሚኖሩ ለወንድሞቹ ሁሉ ታላቅ ደስታ ሆነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጦቢት ደስ ብሎት እግዚአብሔርን እያመሰገነ የልጁን ሚስት ለመቀበል ወደ ነነዌ በር ወጣ። የነነዌ ሰዎች ጦቢትን ማንም ሳይመራው ሲራመድና ሲዘዋዋር ባዩት ጊዜ ተደነቁ። Ver Capítulo |