Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽ​ሐፈ ጦቢት 11:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ጦቢ​ትም ደስ እያ​ለው ወጥቶ ምራ​ቱን ተቀ​በ​ላት፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም በነ​ነዌ አደ​ባ​ባይ አመ​ሰ​ገ​ነው፤ ሲሄ​ድም ያዩት ሰዎች፥ “እን​ዴት አየ?” ብለው አደ​ነ​ቁት።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 በመከራ ቀጥቶኝ ነበር፥ ምሕረት አደርገልኝ፥ አሁን ልጄን ጦብያን አየሁት።” ጦብያ ደስ ብሎት በታላቅ ድምፅ እግዚአብሔርን እያመሰገነ ወደ ቤት ገባ። ሁሉንም ነገር ማለትም መንገዱ እንዴት እንደ ተቃናለት፥ ገንዘቡንም ተቀብሎ እንደመጣ፥ የራጉኤልን ልጅ ሣራን እንዴት እንደአገባት በነነዌ ከተማ አጠገብ እንደደረሰችና በቅርብ እንደምትምጣ ለአባቱ ተረከለት።

Ver Capítulo Copiar




መጽ​ሐፈ ጦቢት 11:15
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos