Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽ​ሐፈ ጦቢት 11:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 እነ​ሆም፥ ልጄ ጦብ​ያን አየ​ሁት፤” ከዚ​ህም በኋላ ልጁ ደስ እያ​ለው ገባ፤ ለአ​ባ​ቱም በሜ​ዶን የተ​ደ​ረ​ገ​ለ​ትን ታላ​ላቅ ነገር ሁሉ ነገ​ረው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 አለቀሰ። “የዓይኔ ብርሃን ልጄ አየሁህ” አለ። ቀጥሎም እንዲህ አለ “እግዚአብሔር ይባረክ፤ ታላቅ ስሙ ይባረክ፤ ቅዱሳን መላእክት ሁሉ ይባረኩ፤ ታላቅ ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን፤ መላእክት ሁሉ ለዘለዓለም የተመሰገኑ ይሁኑ፤

Ver Capítulo Copiar




መጽ​ሐፈ ጦቢት 11:14
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos