Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 11:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በኳለውም ጊዜ ዐይኖቹን አሸ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የዓሣውን ሐሞት በእጁ እንደ ያዘ፥ ጠበቅ አድርጎ ይዞ በዐይኖቹ ላይ እፍ አለበትና “በርታ አባቴ” አለው። በዚህም ዓይነት መድኃኒቱን አደረገለት። ለጥቂትም ጊዜ በዛ ተወው። Ver Capítulo |