Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 10:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እርሱም፥ “ዝም በዪ፤ አትጨነቂ፤ እርሱስ ደኅና ነው” አላት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጦቢትም እንዲህ ብሎ መለሰላት “እኀቴ ዝም በይ አትጨነቂ፤ እሱ ደህና ነው፤ እዚያ አንድ የሚያዘገይ ነገር አጋጥሞአቸው፤ አብሮት የሄደው የታመነ ሰው ነው፤ ከወንድሞቻችን ወገን ነው፤ እኀቴ ስለ እሱ አትዘኚ፤ Ver Capítulo |