Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሦስተኛውንም እጅ ዐሥራት የአባቴ እናት ዲቦራ እንዳዘዘች ለድሆች እሰጥ ነበር። አባቴና እናቴ በድኃአደግነት ትተውኛልና፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሶስተኛውን አሥራት ለሙት ልጆች፥ ለመበለቶችና ከእሥራኤል ልጆች ጋር ለሚኖሩ እንግዶች እሰጥ ነበር፤ በየሶስት ዓመቱ እንደ ስጦታ እሰጣቸው ነበር፤ ስንበላም በሙሴ ሕግ ለተደነገገውና ለአያታችን ለአናኒኤል እናት ምክር እንታዘዝ ነበር፥ እኔ አባቴ ሞቶብኝ የሙት ልጅ ነበርሁና። Ver Capítulo |