Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 እኔ ግን በዘ​ለ​ዓ​ለ​ማዊ ትእ​ዛዝ ለእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ እንደ ተጻፈ በበ​ዓ​ላት ቀን ብቻ​ዬን ብዙ ጊዜ ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም እሄድ ነበር፤ በመ​ጀ​መ​ሪ​ያም ከሸ​ለ​ት​ሁት ከበ​ጎች ፀጕር ለአ​ሮን ልጆች ለካ​ህ​ናቱ ወደ መሠ​ዊ​ያው እወ​ስ​ድ​ላ​ቸው ነበር።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ለመላው እስራኤል በተሰጠው ለዘለዓለም ጸንቶ በሚኖረው ትእዛዝ መሠረት ለበዓላት ብዙ ጊዜ ብቻዬን ወደ ኢየሩሳሌም እሄድ ነበር። ካመረትሁት ሁሉ የመጀመሪያውን አሥራት ከከብቶቼም በመጀመሪያ የተወለደውን፤ ከበጐቼም በመጀመሪያ የተሸለተውን ጠጉር ይዤ ወደ ኢየሩሳሌም እሄድና በቤተ መቅደስ

Ver Capítulo Copiar




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:6
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos