Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እኔም ሕፃን ሆኜ ከእስራኤል ልጆች ጋር በሀገሬ ሳለሁ የአባቴ የንፍታሌም ወገኖች ሁሉ፥ እስራኤልም ሁሉ በእርሷ ይሠዉ ዘንድ እግዚአብሔር ከእስራኤል ነገድ ሁሉ ከመረጣት የልዑል ቤተ መቅደስ ለትውልድ ሁሉ ለዘለዓለም ከታነጸባትና ከተቀደሰባት ከኢየሩሳሌም ወጥተው ካዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በአገሬ እስራኤል ምድር በነበርኩበት ጊዜና ገና ወጣት ሳለሁ፥ የአባቶቼ የናፍታሊ ወገኖች በሙሉ የዳዊትን ቤትና ኢየሩሳሌምን ጥለው ሄዱ። ይህች ከተማ ከእስራኤል ነገዶች በሙሉ ተመርጣ፥ የእግዚአብሔር ማደሪያ በሆነው በቤተ መቅደሱ፥ የእስራኤል ነገዶች መሥዋዕት እንዲያቀርቡባት፥ ለትውልድ ሁሉ ለዘለዓለም ተቀድሳና ታንፃ ነበር። Ver Capítulo |