Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 1:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እህሌንም ለተራቡ፥ ልብሴንም ለተራቆቱ ሰጠሁ። ከወገኖችም የሞተ ሰውን በነነዌ ግንብ ሥር ወድቆ ባየሁ ጊዜ እቀብረው ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ምግቤን ለተራቡ፥ ልብሶችን ደግሞ ለታረዙ እሰጥ ነበር። የወገኖቼ ሬሳ ከነነዌ ቅጥር ውጪ ተጥሎ ባየሁ ጊዜ እቀብር ነበር። Ver Capítulo |