Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወደ ምድያምም ሄድሁ፤ በምድያም ክፍል በራጊስ ያለ የጋብርያስ ወንድም ገባኤልንም ዐሥር መክሊት አደራ አስጠበቅሁት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እስከሞተበት ጊዜ ድረስ አስፈላጊውን ለመግዛት ወደ ምድያም እመላለስ ነበር። ምድያም በተባለው ቦታ ሳለሁ ለገብርያስ ወንድም ለገባኤል የሚመዝን ብር በአደራነት እንዲያስቀምጥልኝ በከረጢቶች አድርጌ ሰጠሁት። Ver Capítulo |