Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 1:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ወንድሞችና ዘመዶች ሁሉ ወደ ነነዌ በተማረኩ ጊዜ ከአሕዛብ እህል በሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ግዞት ወደ አሦር በመጣ ጊዜ፥ እኔም ተወሰድሁ ወደ ነነዌም መጣሁ። ወንድሞቼና ወገኖቼ ሁሉ የአረማውያንን ምግብ በሉ፤ Ver Capítulo |