ማሕልየ መሓልይ 7:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንብርትሽ የወይን ጠጅ እንደማይጐድልበት እንደ ተነጠጠ ጽዋ ነው፤ ሆድሽ እንደ ስንዴ ክምር፥ በአበባም እንደ ታጠረ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሁለት ጡቶችሽ፣ መንታ የዋሊያ ግልገሎችን ይመስላሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሁለቱ ጡቶችሽ እንደ ሁለቱ መንታ እንደ ሚዳቋ ግለገሎች ናቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሁለቱ ጡቶችሽ መንታ የዋልያ ግልገሎችን ይመስላሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እንብርትሽ የወይን ጠጅ እንደማይጐድልበት እንደ ተነጠጠ ጽዋ ነው፥ ሆድሽ እንደ ስንዴ ክምር፥ በአበባም እንደ ታጠረ ነው። Ver Capítulo |