Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 9:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከመልከ መልካም ሴት ዐይንህን መልስ፤ የሌላ ሚስትም ደም ግባትዋ አያስጐምጅህ፤ በሴት ደም ግባት የሳቱ ሰዎች ብዙዎች ናቸውና፤ ስለዚህ ነገር ፍቅሯ እንደ እሳት ይነድዳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከቆንጆ ሴት ዓይንህን መልስ፤ የሌላ የሆነውን ውበት አትከጅል። በሴት ቁንጅና ምክንያት ብዙዎች ተሳስተዋል፤ ይህም ስሜትን እንደ እሳት ያቀጣጥላል። Ver Capítulo |