Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 9:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ድሆች ሰዎች በምሳሕ ጊዜ ይኑሩ፤ ክብርህም እግዚአብሔርን በመፍራት ይሁን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጻድቃኖች ካንተ ጋር የሚመግገቡ ጓደኞችህ ይሁኑ፤ ኩራትህ እግዚአብሔርን በመፍራት ይሁን። Ver Capítulo |