Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 9:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጉዳይህም ከዐዋቂዎች ጋር ይሁን፤ ነገርህ ሁሉ በእግዚአብሔር ሕግ ይሁንልህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ዕውቀት ካላቸው ሰዎች ጋር ተነጋገር፤ ንግግሮችህ ሁሉ ስለ ልዑል እግዚአብሔር ሕግ ይሁን። Ver Capítulo |