Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 8:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከኀጢአቱ የተመለሰውን ሰው አትንቀፈው፤ እኛ ሁላችንም ኀጢአተኞች እንደሆን ዐስብ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በኃጢአቱ የሚጸጸተውን ሰው አትውቀሰው፤ ሁላችንም በደለኞች መሆናችንን አስብ። Ver Capítulo |