Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 8:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በብልጽግናው ድል እንዳያደርግህ ከባለጸጋ ጋር አትጣላ፥ ብዙዎች ስለ ወርቅ ጠፍተዋልና፤ የነገሥታትም ልቡና ድል ሆኖአልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከሀብታም ሰው ጋር አትጋጭ አለበለዚያ ይጫንኻል፤ ምክንያቱም ወርቅ ብዙዎችን አጥፍቷል። የነገሥታትንም ልቦና መንገድ አስቷል። Ver Capítulo |