Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 7:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ዳኛ መሆንን አትውደድ፤ እነሆ፥ በደለኛውን ለመበቀል አትችልም ይሆናል፤ እነሆ፥ ለባለጸጋም ታደላ ይሆናል፤ በእውነት ሥራህም ላይ ኀጢአት ትሠራለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በዳኝነት ለመመረጥ አታስብ፥ የፍትሕን መዛባት ላታስወግድ ትችላለህና፤ ምክንያቱም ሹም ተፅዕኖ ሊያደርግብህ ይችላል፤ የአንተም ሐቀኛነት አደጋ ላይ ሊወድቅ ይችላል። Ver Capítulo |