Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 7:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ሕመምተኛንም ሰው መጐብኘት ቸል አትበል፥ በዚህም ይወዱሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 በሽተኞችን ከመጠየቅ ወደ ኋላ አትበል፤ እንዲህ ያለ ሥራ በመሥራትህ ተወዳጅ ትሆናለህ። Ver Capítulo |