Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 7:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልጅህን አቅመ ሔዋን ስታደርስ አጋባት፥ ጠብቃት፥ ታላቅ ሥራንም ትፈጽማለህ፥ ከድካምም ታርፋለህ፥ ነገር ግን ለብልህ ሰው አጋባት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ልጅህን ዳራት፥ ያኔም ታላቅ ሥራ ሠራህ። የምትድራት ግን ላስተዋይ ይሁን። ወላጆች Ver Capítulo |