Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 7:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በእውነት በሚገዛልህ ቤተ ሰብህ ላይ፥ ስለ አንተ ሰውነቱን አሳልፎ በሚሰጥ በምንደኛህም ላይ ክፉ ነገርን አታድርግ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በታማኝነት የሚሠራውን አገልጋይ፥ ወይም ልቡ ወደ ሥራ ያዘነበለውን የዕለት ሠራተኛ አትበድል። Ver Capítulo |