Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 6:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለጥቂት ቀን የሚሆን ወረተኛ ወዳጅ አለና፤ በመከራህም ጊዜ ከአንተ ጋራ አይታገሥም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወዳጅነቱ ለጊዜው የሆነና፤ በመከራ ቀን ወዳጅ ሆኖ የማይገኝ ሰው አለ። Ver Capítulo |