Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 6:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ስለ ማዕድህም የሚወድህ ወዳጅ አለ፤ እርሱም ከአንተ ጋራ አይኖርም፥ በተቸገርህም ጊዜ ይለይሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሦስተኛው ዓይነት ወዳጅ፤ በአንድ ገበታ አብሮህ ይቀርባል፤ በመከራ ጊዜም ከአንተ ጋር አይቆምም። Ver Capítulo |