Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 6:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ጠላት ከምትሆን ወዳጅ ሁን፤ የክፉ ስም ፍጻሜው ስድብና ውርደት ነውና፤ ምላሱ ሁለት የሆነ ኀጢአተኛ ሰውም እንዲህ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ወዳጅ ከሆንክ በኋላ ጠላት አትሁን፤ መጥፎ ስም እፍረትን፥ ጥላቻን ያመጣል፥ በባለ ሁለት ምላሱ ኃጢአተኛ ላይ እንደሚደርሰው ሁሉ። Ver Capítulo |