Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 51:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አባቴና ጌታዬ እግዚአብሔርንም፥ ረዳት በሌለበት፥ ትዕቢተኞች በተነሡበት ወራት በመከራዬ ጊዜ አትለየኝ አልሁት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ጌታዬ፥ የጌታዬንም አባት ተጣራሁ፤ በመከራ ጊዜ፥ ረዳት በማይገኝበት በትዕቢተኛውም ዘመን አትተወኝ፤ ስምህን ያለማቋረጥ አመሰግናለሁ፤ የምስጋና መዝሙርም እዘምርለታለሁ ብዬ ለመንሁህ። Ver Capítulo |