Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 51:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ ንጉሥ ሆይ! እገዛልሃለሁ፤ አቤቱ! አምላኬና መድኀኒቴ አመሰግንሃለሁ፤ በስምህም እታመናለሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ጌታዬ ንጉሥ ሆይ አመሰግንሃለሁ፤ አዳኜ እግዚአብሔር አወድስሃለሁ፤ ስምህንም ከፍ ከፍ አደርጋለሁ። Ver Capítulo |