Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 50:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 እነዚህም በሰማርያና በፍልስጥኤም ተራራ የሚኖሩ፥ በሰቂማ የሚኖሩ የአሞሬዎንም ሰዎች ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የሴኤር ተራራ ሠፋሪዎች፥ ፍልስጥኤማውያንና በሴኬም የሚኖረው ማስተዋል የጐደለው ሕዝብ ነው። Ver Capítulo |