Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 50:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሕዝቡም ወደ ልዑል እግዚአብሔር ይጸልዩ ነበር፤ በእግዚአብሔር ሕግ ጸንተው ሥርዐቱን እስኪጨርሱ ድረስ ይቅር በሚል በእግዚአብሔር ፊት ይለምኑ ነበር፤ ሥርዐቱንም ያከናውኑ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የጌታ ሥርዓተ ጸሎትና ሥርዓተ አምልኮው እስኪፈጸም ድረስ፥ በመሐሪው አምላክ ፊት ይጸለያሉ፥ ታላቁን አምላክ ይማፀናሉ፤ Ver Capítulo |