Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 50:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከካህናቱም እጅ የመሥዋዕቱን ሥጋ ክፍል በተቀበለ ጊዜ፥ በመሠዊያው አጠገብ ይቆም ነበር፤ ወንድሞቹም በዙሪያው ቁመው ይጋርዱት ነበር፤ እንደ ሊባኖስ ለጋ ዝግባና እንደ ዘንባባም ዛፍ ይከቡት ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከመሠዊያው ምድጃ አጠገብ ቆሞ፥ ከካህናቱ እጅ ድርሻዎቹን ሲቀበል፥ የሊባኖስ ዝግባ በቅጠሉ እንደሚሸፈን፥ በዘንባባ ግንዶች እንደተከበበ ሁሉ፥ እርሱንም ወንድሞቹ ከበውት አክሊል ይሆኑታል። Ver Capítulo |