Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 43:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሰማይም ጌጥ የከዋክብት ብርሃን ነው። በእግዚአብሔር ሰማይ ለዓለም ያበራሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የከዋክብት ግርማ፥ የሰማይ ውበት፥ የልዑል እግዚአብሔርም አንጸባራቂ ጌጥ ነው። Ver Capítulo |