Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 43:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጨረቃም ለሁሉ የዘመን መለኪያ ናት፤ ለዓለምም ሁሉ ምልክት ናት፤ በእርስዋም ቀን ይለያል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጨረቃ ቀጠሮ አክባሪ ናት፤ ጊዜያትንም ለዘለዓለም ታመለክታለች። Ver Capítulo |