Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 43:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እርሱን አይቶ የሚነግረን ማን ነው? እንደ ገናናነቱስ መጠን ማን ያገነዋል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እርሱን ለመግለጽ ከቶ ያየው ይኖራልን? የሚገባውንስ ያህል ሊያከብረው የሚችለው ይኖራልን? Ver Capítulo |