Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 40:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የሚዘጋጅና የሚሠራ ሰው ሕይወቱ ጣፋጭ ነው፤ ከእነዚህም ከሁለቱ ይልቅ የተቀበረ ወርቅን ማግኘት ደስ ያሰኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የግል መተዳደሪያ ላለውና ጠንክሮ ለሚሠራ ሰው፥ ሕይወት አስደሳች ነች። ሀብት ያገኘ ደግሞ ከሁለቱም የተሻለ ነው። Ver Capítulo |