Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 40:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የኀጢአተኞች ልጆች ቅርንጫፎቻቸው አይበዙም፤ የርኩሳን ሰዎች ሥራቸው በሚያድጥ ዓለት ላይ እንደ ወደቀ ዘር ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የክፉ ሰዎች ቀንበጦች፥ ቅርንጫፎቻቸው አይበዙም፤ የተበከሉ ሥሮች የሚያጋጥማቸው ጠንካራ ዓለት ብቻ ነው። Ver Capítulo |