Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 40:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሁሉ ከምድር ተፈጠረ፤ ሁሉም ወደ ምድር ይመለሳል፤ የወንዙ ውኃ ሁሉ ወደ ውቅያኖስ ይመለሳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከምድር የተገኘ ሁሉ ወደ ምድር፥ ከውሃም የተገኘ ወደ ባሕር ይመለሳል። Ver Capítulo |