Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 39:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በመኳንንትም መካከል ትጠቅማለች፤ በአለቆችም መካከል ትታያለች፤ ልዩ ወደ ሆኑ ወደ አሕዛብም ሀገር ትገባለች፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ልዑላኑን ያገለግላል፥ መሪዎች ባሉበትም አይጠፋም። ወደ ውጭ ሀገሮችም ይጓዛል፥ የሰውን ደግነትና ክፋት ጠንቅቆ ያውቃል። Ver Capítulo |