Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 39:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 የእግዚአብሔር ሥራው ሁሉ ያማረ ነውና፤ ለሰውም በየጊዜው መፍቅዱን ይሰጣል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 የእግዚአብሐር ሥራዎች ሁሉ መልካም ናቸው፤ ጊዜው በደረሰ ጊዜ አስፈላጊውን ሁሉ ይሰጣል። Ver Capítulo |