Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 39:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ለበቀል የተፈጠረች መንፈስ አለች፤ በጥፋታቸው መቅሠፍታቸውን ያበዟታል፤ በዘመናቸው ኀይላቸው ይደክማል፤ የፈጣሪያቸው መቅሠፍትም ይመጣባቸዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ለቅጣት የተፈጠሩ ነፍሳት አሉ፤ በተቆጣም ጊዜ በመቅሰፍትነት ይልካቸዋል፤ በጥፋት ቀን ኃያልነታቸውን ያሳያሉ፤ የፈጣሪያቸውንም ቁጣ ያበርዳሉ። Ver Capítulo |